Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ክልል መምህራን ማህበር
  • Address ንፋስ ስልከ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ቀበሌ 10 ልዩ ስሙ ማሞ ማዞሪያ ወይም የሸገር ከተማ አስተዳደር ግቢ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114404171
  • Website
  • Deadline14 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-14 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

የኦሮሚያ ክልል መምህራን ማህበር ከ2005 ዓ.ም እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ ያሉትን የሂሳብ ሠነዶች የዘመኑ የገቢና የወጪ ሂሳቦች በሂሳብ ባለሙያ በፒችትሪ የሂሳብ አያያዝ የተሠሩና በቅድመ ሁኔታ የተደራጁ ሲሆን ማህበራችን በዘርፉ ሥራ የተሰማሩ ድርጅቶችን /Charter Auditor/ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል።

የኦሮሚያ ክልል መምህራን ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ክልል መምህራን ማህበር በፈዴራላዊ አወቃቀር መሠረት በኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ሥር በክልል ደረጃ የተደራጀና ለትርፍ ያልተቋቋመ የሙያ ማህበር ሲሆን በበጎ አድራጎትና ማህበራት ኤጄንሲ ፈቃድ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 ቁጥር 0344 ዳግም በተቋቋመው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ጥላ ሥር የተደራጀ የክልል ማህበር ሆኖ በህገ ደንቡ መሠረት ገቢና ወጪዎቹ ማለትም ከ2005 ዓ.ም እስከ 2016 ዓ.ም ድረስ ያሉትን የሂሳብ ሠነዶች ማለትም:-

  1. የፋይል ቦክስ ብዛት 25
  2. የዘመኑ የገቢና የወጪ ሂሳቦች በሂሳብ ባለሙያ በፒችትሪ የሂሳብ አያያዝ የተሠሩና በቅድመ ሁኔታ የተደራጁ ሲሆን ማህበራችን በዘርፉ ሥራ የተሰማሩ ድርጅቶችን /Charter Auditor/ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች መሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. የክልሉን የሥራ ቋንቋ /አፋን ኦሮሞ/ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ የሚችሉ
  2. በኦሮሚያ ክልል በዚህ ሙያ ተሠማርተው ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላቸው
  3. የዘመኑን የመንግሥት የስራ ግብር የከፈሉ
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin number/ ያላቸው
  5. ከዚህ በፊት በክልሉ የተለያዩ የታወቁ ተቋማት ሂሳብ መርምረው ላሳዩት የሥራ ብቃት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ሆኖ ለዚህ ሥራ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የየዓመቱን የሚሠሩበትን ዋጋ እና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኦሪጅናልና ኮፒ አንድ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ወደ ማህበሩ ቢሮ በመምጣት የምትሠሩበትን ነጠላና ጥቅል ዋጋ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

አድራሻ፡- ንፋስ ስልከ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ቀበሌ 10 ልዩ ስሙ ማሞ ማዞሪያ ወይም የሸገር ከተማ አስተዳደር ግቢ አጠገብ ካለው ግቢ ሲሆን

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር 0114404171/0910168095 ወይም 0912253578/011404170 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

የኦሮሚያ ክልል መምህራን ማህበር

 

Save Tender