Tender Detail

Tender Details


የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ፣

ሎት-2 የጽዳት እቃ፣

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣

የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት-1 ብር 80,000 (ሰማኒያ ሺህ ብር) ፣ ለሎት-2 ብር 30,000 (ሰለሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦሪጂናልና 2 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ21ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎበ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 21ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046-7-71-05-86

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender