Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
  • Address በተለምዶ ጫካ ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-2-78-68-01
  • Website
  • Deadline05 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security5000.00
  • opening date2025-08-05 00:00:00
  • Categories Catering And Cafeteria Services

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር:- ARHC 001/2018

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት፡1- የሰራተኞች ካፌ ምግብ አቅርቦት፣

የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 = 5,000 (አምስት ሺህ ብር)

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ ማሟሳት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡፡

01፡- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መሰክ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቻው የሚቀርብ ማስረጃ፣

02፡- የመንግስት የግዢ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችል፣

03፡- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆነቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

04፡- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍለው 4ኛ-ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 መግዛት ይችላሉ።

05፡- የጨረታ ማሰከበሪያ 2% ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

06፡- የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንሰቶ ለአስር ተከታታይ የሰራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡

07፡- ተጫራቾች የዶክመንታቸውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ ውል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

08፡- ተጫራቾች የሚሞሉት ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም ለማንበብ አስቸጋሪ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም።

09፡- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ እንደተነገራቸው ቀርበው ውላቸውን ለመፈጽም 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖረባቸዋል፡፡

10፡- ተጫራቾች በሚያቀርቡበት ዋጋ ቫትን ጨምረው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

11፡- የጨረታ ሳጥን የሚዘጋው ጨረታው በወጣ 11ኛ የስራ ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

12፡- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ መመለስ ይኖርባቸዋል፡፡

13፡- አሸናፊ ድርጀት ስራው ታይቶ በየዓመቱ የሚታደስ የሁለት አመት ብቻ ኮንትራት የሚዋዋል ይሆናል፡፡

14፡- በጥቃቅን እና አነስተኛ ለተደራጁ እና በመሃበር የተደራጁ እናቶች ይበረታታሉ፣ በተጨማሪም የጨረታ ሰነድ ግዢ በተመለከተ በግዢ እና ፋይናንስ መመሪያ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

15፡- ጤና ጣቢያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ /ቤት አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ በተለምዶ ጫካ ሜዳ በሚባለው ሜይዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ነባር ቀበሌ 32፡፡

ስልክ ቁጥር፡-011-2-78-68-01/ 011-2-75-89-61

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender