Tender Detail

Tender Details

  • Company Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)
  • Address Head Office, Gurd Shola Beside of Holycity center , Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0116 -46-34 81
  • Websitehttps://empde.com.et/
  • Deadline03 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price600.00
  • Bid Security100000.00
  • opening date2025-08-03 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Furniture

ድርጅታችን የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት አውስትራሊያ ጣውላ ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Educational Materials Production and Distribution Enterprise (የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት)


 

የግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/20/2017

 

ድርጅታችን የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት አውስትራሊያ ጣውላ ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፤ የተ.እ.ታ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ ግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፍኬት መሆኑን፡፡
  2. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጸውን ሰነድ የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በመክፈል ከትም/መሳሪ/ማም/ማከ/ድርጅት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት እንዲሁም ከ7፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 35 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ሐምሌ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ከላይ የተዘረዘሩትንና በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተመለከቱትን ግደታዎች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. የድርጅቱ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ Tel. /0116 -46-34 81 መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት

 

Save Tender