Tender Detail

Tender Details

  • Company Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0228123956
  • Website
  • Deadline17 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10000.00
  • opening date2025-07-18 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Sewerage , Electronics Materials , Merchandise

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች ለመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

Adama Hospital Medical College (የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት:-

  1. የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ/ሥራ ለሁለተኛ ጊዜ ማሰራት
  2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ እና
  3. የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለሶስተኛ ጊዜ በመግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ
  • የ2017 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ያሸነፋበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል ለየ ብቻ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ስርዝ ድልዝ ያለው፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ እያንዳንዱ ጨረታ 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ጨረታው የሚከፈተው በ11/111/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጨረታው የሚከፈተው በ15/11/2017 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ/ሥራ ጨረታው የሚከፈተው በ15/11/2017 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣
  • ተጫራቾች የሚሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት፡፡
  • ጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 10,000 (አስር ሺህ) ብር በCBE፣ CBO እና በSinqe" ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0228123956 ደውለው መረዳት ይችላሉ

 

አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ

 

Save Tender