የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለዋና መሥሪያ ቤት እና ለፊንፊኔ ጋራጅ፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት እንዲሁም ለአለም ገና ጋራጅ፣ ለቦሌ ገቱ ኮሜርሻል ፊት ለፊት ላለው መ/ቤት፤ ለገላን ካርጎ ለገላን ፤ጉድጓድ ቁፋሮ፣ እና ለኮንስትራክሽን ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች ወይም ኤጀንሲዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል፡፡
Oromia Construction Corporation (OCC) (የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር NCB/OCC 061/2025
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለዋና መሥሪያ ቤት እና ለፊንፊኔ ጋራጅ፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት እንዲሁም ለአለም ገና ጋራጅ፣ ለቦሌ ገቱ ኮሜርሻል ፊት ለፊት ላለው መ/ቤት፤ ለገላን ካርጎ ለገላን ፤ ጉድጓድ ቁፋሮ ፣ እና ለኮንስትራክሽን ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡትን ድርጅቶች ወይም ኤጀንሲዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት በመስኩ የተሰማሩ የአገልግሎቱ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን በመሟላት መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የዘመኑ ግብር የተገበረበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- በአገልግሎት አቅራቢነት ከሚመለከታቸው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የቫት ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ግዜው ያላለፈበት ታከስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ (ሰነድ) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ 1ኛ ፎቅ ኮርፓሬት ግዥ ክፍል በመግዛት ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ "CPO" ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታ ሠነድ ኦርጂናል ፋይናንሻል እና ኮፒ ፋይናንሻል ተብሎ ተለይቶ ለየብቻ ታሽጎ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያውም ለብቻው ተለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚህ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ማሻሻል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን 1ኛ ፎቅ ፡፡
011 439 0586/1110
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
