Tender Detail

Tender Details

  • Company ADIGRAT UNIVERSITY (ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ)
  • Address Adigrat : Tigray , Ethiopia, Phone: 0344452318
  • Websitehttp://www.adu.edu.et/page/4/
  • Deadline19 Jun 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-06-19 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተጋገረ የዳቦ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ADIGRAT UNIVERSITY (ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ)


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተጋገረ የዳቦ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ መሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፣
  2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል፣
  3. ተጫራቹ ቲን ሰርተፊኬት ምዝገባ ማቅረብ የሚችል፣
  4. ተጫራቹ የማቅረቢያ መታወቂያ ምዝገባ ያለው መሆኑ ማቅረብ የሚችል፣
  • ሎት 1 የተጋገረ ዳቦ አቅርቦት ፣ የጨረታ ማስከበሪያ 250,000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚችል፣
  1. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይችላል፣
  2. ማንኛውም ተጫራች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ማቅረብ አለበት ፣
  3. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፣
  4. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0914703120 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።

 

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

 

Save Tender