በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በበጀት ዓመቱ በያዘው ካፒታል በጀት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል አንድ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ (NCB) የጨረታ ቁጥር ቡውአፍአድ/ጉቁ/02/2017
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በበጀት ዓመቱ በያዘው ካፒታል በጀት ለከተማው መጠጥ ውሃ አገልግሎት የሚውል አንድ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ፡፡
|
No. |
ዞን |
ከተማ |
የጉድጓዱ ብዛት |
ጥልቀት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
ምስራቅ ጉራጌ |
ቡታጅራ |
1 |
230 ሜትር |
200,000 ብር |
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም የግብር ከፋይነት ማረጋገጫና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ለ90 ቀናት መቆየት የሚችል ማስያዝ አለባቸው።
- ጨረታው ለ90 ቀናት ጨረታው ከተከፈተበት እለት ጀምሮ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- ማንኛውም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሙሉ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 10 በከተማው ውሃ አገልግሎት ድርጅት ጽ/ቤት ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና 2 ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ CPO በቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍላሽ አገልግሎት ድርጅት ስም መሰራት ይኖርበታል፡፡
- የቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ ድርጅቶች ማሸነፋቸው እንደተገለፀላቸው ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል መግባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥሮች:- Fax 251-461151792
Mobile 0920894622/0910966823
P.0.Box 16
በማ/ኢ/ክ/መ በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
