Tender Detail

Tender Details

  • Company በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል
  • Address የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline16 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-21 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Plastic Raw Materials And Products

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ማእከል የኳስ ሜዳ እስቴጅ ስራ፣ የፕላስቲክ ወንበር በዝርዝር፣ ባለ መስታወት ጠረጴዛ 60×60 የውጪ እና ሙሉ አርቴፊሻል ምንጣፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል


 

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ማእከል የኳስ ሜዳ እስቴጅ ስራ፣ የፕላስቲክ ወንበር በዝርዝር፣ ባለ መስታወት ጠረጴዛ 60×60 የውጪ እና ሙሉ አርቴፊሻል ምንጣፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የዕቃው ዝርዝር

1

ሎት 1

የኳስ ሜዳ እስቴጅ ስራ እና ሙሉ አርቴፊሻል ምንጣፍ

2

ሎት 2

የፕላስቲክ ወንበር በዝርዝር

3

ሎት 3

ባለ መስታወት ጠረጴዛ 60× 60 የውጪ

 

ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ፣ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት /የተጨማሪ እሴት/ታክስ ምዝገባ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በአምስተኛ ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል፡፡ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም፡፡
  5. አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
  6. የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፡፡
  7. ፋና ቦሌ ሸማቶች ኃላ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ

0116187529            0116184076             0116631244

 

ፋና /ቦሌ/ ሸማቾች / ኃላፊነቱ የተወሰነ የሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 የሕብረተሰብ ልማት ማዕከል

 

Save Tender