በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፣
- ሳቶ ፓን (sato pan)
- ኤም ስላቭ (AIM SLAB)
- የንግድ ፍቃዳቸው የምዝገባ ሠርተፍኬታቸውን ለ2017 ዓ/ም ያሳደሱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ጨረታውን በሲዳማ ከልል ጤና ቢሮ በማቅረብ ለግዥ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከቢሮ ቁጥር 27 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ CPO 2% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፣ ሆኖም በሂሳብ ስሌት ምርመራ የተገኘው የጨረታ ዋስትና ከቀረበው ዋጋ በታች ሆኖ ከተገኘ ከጨረታ ውጪ ያስደርጋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዳቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለእያንዳንቸው አንድ ኦርጂናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻው ኤንቨሎፕ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው፣ በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተገለጸው ውጪ የሚያቀርቡ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
- ተጫራቾች እያንዳንዱ በሚያቀርቡት ፖስታዎች ላይ የድርጅቱ ስምና ማህተም በግልፅ መቀመጥ አለበት፣
- ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ ከ4-6፡00 ሰዓት ድረስ የግ/ፋይ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ግዥ ክፍል በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን በማስገባት በተጠቀሰው ሰዓቱ ይታሸጋል፣ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው) በተገኙበት ይከፈታል፣ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀናት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0462126783 ይጠይቁን
የሲ/ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ
