በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በሻሸመኔ ዲስትሪክት ስር ልዩ ስሙ ኮፈሌ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ ምሰሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በሻሸመኔ ዲስትሪክት ስር ልዩ ስሙ ኮፈሌ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ ምሰሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
-
-
-
- የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና "TIN Number" ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀንን ጨምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ትክከለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በባንክ በተረጋገጠለት ደረሰኝ ወይም (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046-116-04-18/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
-
-
በኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
