Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-33-25-01
  • Website
  • Deadline15 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-15 00:00:00
  • Categories Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather , Hotel Service Provision

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ


 

 የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል።

የግዢው መለያ ቁጥር: - BOHEA-PPAD-SBD-Def-Service-Annual-Agre-2017

 

ምድብ

የዕቃው አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት አንድ

 

የሆቴል አዳራሽ መስተንግዶ አገልግሎት ቢሾፍቱ እና አዳማ ለአንድ አመት አገልግሎት

30000.00

ሎት ሁለት

 

የፎቶ ኮፒ፣ ጥረዛ፣ መታወቂያ፣ የደረት ላይ ባጅ የጠረጴዛ ላይ ባጅ ህትመት፣ ብሮሸር፣ ባነር፣ ሮለር ባነር፣ መፅሄት፣ ዜና መጽሄት፣ ሰርተፍኬት ህትመት አገልግሎቶች ለአንድ አመት ውል

10000.00

 

ሎት ሶስት

የፅዳት ዕቃዎች (በድጋሚ የወጣ)

30000.00

ሎት አራት

የደንብ ልብስ (በድጋሚ የወጣ)

30000.00

 

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. የቫት ተመዝጋቢ ሆነው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉና መለያ ቁጥር/ቲን ነበር ያላቸው መሆን አለበት

3. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና በዘርፉ የተሰማሩ መሆን ይኖርባቸዋል

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከላይ የተጠቀሰውን ብር በየሎቱ ለየብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

5. የጨረታ አሸናፊዎች አሸናፊነታቸው ከተገለፀ በኋላ ያሸነፉበትን አገልግሎት /ግዥ የውል ማስረከቢያ ሲፒዮ /በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ቢድ ቦንድ ማስያዝ አለባቸው

6. ተጫራቾች በግዥ አገልግሎት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ብሎም በአሁኑ ሰዓት ያሉ መሆን አለባቸው

7. ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በየሎቱ 200 ብር በመክፈል ከመንግስት ግዢ ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው

8. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 3፡45 ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል

9. መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተምና ፊርማ አድርጎ ያላቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም

10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመጫረቻ ሰነድ ፋይናንስ ዋና እና አንድ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ዋና እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በማድረግ መቅረብ ይኖርበታል

11. ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ 45 ቀናት ነው፡፡ አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም

12. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ በ11ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡35 ታሽጎ በዕለቱ 4፡45 በግዢ ዳይሬክቶሬት አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአትና ቦታ ይሆናል

13. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጤና ቢሮ ፒያሳ፡- ክ/ከተማ አራዳ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር አዲስ ዋስትና ንግድ ማእከል ህንፃ 7 ኛ ፎቅ ግዢ ዳይሬክቶሬት /ኢትዮጵያ ማእከላዊ እስታቲስቲክስ አገልግሎት አጠገብ/

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ

  

Save Tender