Tender Detail

Tender Details

  • Company በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ
  • Address ኮተቤ 02 ወደ ህዝብ ደህንነት በሚወስደው መንገድ ወደ ላይ ወጣ ብሎ ከወረዳ 10 አስተዳደር ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118603710
  • Website
  • Deadline16 Feb 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በየካ ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 /አንቆርጫ/ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር

የካ/ወ/10/ጤ/ጣ/02/2017

 

በየካ ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 /አንቆርጫ/ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በጤና ጣቢያው ግዥ ክፍል በመገኘት ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ በየሎት በብር 250 ብር ገዝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በሠነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ የተዘጋጀ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ወዲያውኑ ነጋዴዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል ::

ሎት1፡- የደንብ ልብስ ስፌት

ሎት2- የደንብ ልብስ ግዥ

ሎት3- አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ

ሎት4- የህክምና መገልገያ እቃዎች እና መድሃኒቶች

ሎት5- የአላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ

ሎት6- የተለያዩ መሳሪያዎች ግዥ

ሎት7- ቋሚ እቃ ግዥ

ማሳሰቢያ ፡- እያንዳንዱ ነጋዴ/ተጫራች፤

  1. የሚቀርበው ያንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፤ ቫትን ያላካተተ ድርጅት በጨረታው አይሳተፍም፡፡
  2. ለሚጫረቱበት እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤ ናሙና ያላቀረበ በውድድሩ አይሳተፍም፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ለሎት 1 ፣ 2 ፣ እና 3 ብር 6000 /ስድስት ሺ ብር/ ማስያዝ አለባቸው። ሌሎች ግን ሎት 4 እና ሎት 7 ብር 10000 /አስር ሺብር/ ሲሆን ለሎት 5 እና 6 ብር 3000 /ሦስት ሺ ብር / ማስያዝ አለባችሁ፡፡
  4. የኮምፒውተርና /ለፎቶ ኮፒ/ ቀለም የአንድ ዓመት ዋስትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ለ2017 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ እና በእቃ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ ማንኛውም ተጫራች መሳተፍ ይችላል፡፡
  6. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ የሚሆን 10% ጨረታውን ሲያሸንፉ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ ፡- ኮተቤ 02 ወደ ህዝብ ደህንነት በሚወስደው መንገድ ወደ ላይ ወጣ ብሎ ከወረዳ 10 አስተዳደር ፊት ለፊት ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118603710 / 0973-33-88-30

 

በየካ/ክ/ከተማ/አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender