Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት
  • Address ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቸርች ጀርባ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113-69-19-92
  • Website
  • Deadline28 Jan 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት


ሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ዓ.ም

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች፡-

 

 የሎት ዝርዝር

 የእቃው ዓይነት

 የተጠየቀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ

 ሎት 1

 የደንብ ልብስ

 3000ብር

 ሎት 2

 አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች እና መገልገያ እቃዎች

 3000ብር

 ሎት 3

 የጽዳት እቃዎች

 5000 ብር

 ሎት 4

 የአትክልት ልማት ግብዓቶች

 3000 ብር

 ሎት 5

 የመኪና ልብስ እና የመኪና እቃዎች

 3000 ብር

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • ግብር የከፈሉበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የንግድ መስክ ያለው፡፡
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደረጁ ከሆነ የተደራጁበትን የሥራ መስክ /ዘርፍ/ የሚገልጽ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚያሳትፍ የድጋፍ ደብዳቤ በጽ/ቤት ኃላፊው ፊርማ የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ በየሎቱ በብር 200.00 /ሁለት መቶ ሀምሳ ብር/ በመግዛትና በትክክል በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማድረግ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በሚገኘው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ (ሎት 1፣ ሎት 2፣ ሎት 3 እና ሎት 5) ናሙና በቅድሚያ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን እቃ የቫት ዋጋ ጨምሮ የእቃውን ዝርዝር ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ቫትን ያላካተተ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ውድድር ይሰረዛል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የፅዳት እቃዎች የአገር ውስጥ ምርት ብቻ ማቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊው ያሸነፈበት እቃ በሚደረገው ውል መሰረት በራሱ ትራንስፖርት በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
  • የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በግንባር ቀርቦ ማስገባት አለበት።
  • ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለአስር የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/9 ፋይናንስ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ እንዲሁም መሥሪያ ቤቱ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከቀረበው እቃ እስከ 20 ፐርሰንት የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለአሸናፊዎች ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለበት፡፡

 

አድራሻ ፡- ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ቸርች ጀርባ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በመደበኛ ስልክ ቁጥር ፡- 011-3-69-25-51

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender