Tender Detail

Tender Details

  • Company በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ
  • Address ሽሮሜዳ ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን ሳይደርሱ በስተግራ በሚያስገባው አስፓልት 500 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞው ቀበሌ 23/18 ባሁኑ ወረዳ 6 አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111 540 477
  • Website
  • Deadline26 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ መድሐኒት እና ቋሚና አላቂ የህክምና፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ


 

የሁለተኛ ዙር ዕቃ ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 002/2017ዓ/ም

 

በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ መድሐኒት እና ቋሚና አላቂ የህክምና፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ

  1. ማንኛውም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፣ የዘመኑን ግብር የከፈለና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ በራሱ ትራንስፖርት ጤና ጣቢያው ንብረት ከፍል ድረስ ማቅረብ የሚችል።
  2. ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራቾች ከሚጫረቱበት ጠቅላላ የዕቃውን ዋጋ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ሎት 1 የደንብ ልብስ 5000 ሎት2 የፅህፈት መሣሪያ 2000፣ ሎት3 ህትመት 1000 ሎት4 መድሐኒት የለብራቶር ሪኤጀንት ቋሚና አላቂ የህክምና እቃዎች 10,000፣ ሎት5 የፅዳት ዕቃዎች 4,000 ሎት6 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 3,125 በጤና ጣቢያው ስም በየሎት የተገለፀውን CPO(ሲፒኦ) ማቅረብ አለባቸው፡ተደምሮ የሚመጣው CPO (ሲፒኦ) ተቀባይነት የለውም፡፡
  3. አሸናፊ ተጫራቾች ለውል ማስከበሪያ የሚውል የጠቅላላ ዋጋ 10% ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራች የዕቃዎቹን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 150 ብር በመክፈል ጤና ጣቢያው ድረስ በመምጣት አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406 ግዥ ክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡
  5. ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እራሳችሁ በምታመርቷቸው እቃዎች ብቻ በዋስትና ደብዳቤ የምናስተናግድ መሆናችንን እና ድርጅታችሁ የማያመርቷ ቸውን እቃዎች ከተወዳደሩ የሰነድ የማይመለስ 150 ብር እና የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በጤና ጣቢያው ስም በየሎት የተገለፀውን CPO(ሲፒኦ) ማቅረብ አለባቸው፡ተደምሮ የሚመጣው CPO(ሲፒኦ) ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የሚወዳደሩበትን ሎት ዋጋ በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ/በየሎቱ ታሽጎ/ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን እስከ 10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በ10ኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን ዋጋ ሞልተው ለማስገባት ሲመጡ በቅድሚያ ናሙና መቅረብ ባለባቸው እቃዎች ላይ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. ጤና ጣቢያው የዕቃውን ብዛት እንደአስፈላጊነቱ ከውል በፊትም 20% የመጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ተጫራቾች ጤና ጣቢያው የዕቃውን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እስከ 6ወር ድረስ የእቃውን 25% ተጨማሪ የግዥ ትእዛዝ ሰጥቶ ግዥ መፈፀም እንደሚችል፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ሽሮሜዳ ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን ሳይደርሱ በስተግራ በሚያስገባው አስፓልት 500 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞው ቀበሌ 23/18 ባሁኑ ወረዳ 6 አጠገብ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111 540 477 / ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በጉ/ክ/ከተማ አዲስ ሕይወት ጤና ጣቢያ

 

Save Tender