Tender Detail

Tender Details

  • Company በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ
  • Address ቀበና ሼል የኦሮሚያ ደን ህንፃ ገባ ብሎ ቀበና መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-124 4294
  • Website
  • Deadline26 Jan 2025, 10:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቀ/ጤ/ጣቢያ 2/2017 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው እቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ


 

የግዥ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ መለያ ቁጥር የቀ/ጤ/ጣ 02/2017 ዓ.ም

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቀ/ጤ/ጣቢያ 2/2017 በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው እቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የተለያዩ ህትመቶች
  • ሎት 2 የደንብ ልብስ
  • ሎት 3 የጽህፈት ማሳሪያ /ቶነር/
  • ሎት 4 የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች እና ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች
  • ሎት 5 መድኃኒቶች፤ የላብራቶሪ ሬጀንት፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች
  • ሎት 6 የኮምፒውተርና ተዛማች እቃዎች ጥገና
  • ሎት 7 የጥገና እቃዎች
  1. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት የተመዘገቡና በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ያላቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀበና ጤና ጣቢያ ፋይናንስ ክፍል ቀርበው መግዛት ይችላሉ ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ዕቃ ለጠቅላላው ሎት 8000.00 /ስምንት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራቾች ሰነዱን ለማስገባት በሚመጡበት ጊዜ ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ሳምፕል አብሮ ማስገባት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ ዋናውን ከ ሲፒኦ ጋር በአንድ ፖስታ ኮፒ ሰነድ በሌላ ፖስታ አሽገው የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እንዲሁም 7፡30-11፡00 ሰዓት ድረስ የጤና ጣቢያው የግ/ን/አስ/ ባዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሳጥን በ11ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ ክ/ከተማ በቀበና ጤና ጣቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የአንዱን ዋጋም ሆነ ጠቅላላ ዋጋ ሲቀመጥ ቫት አካቶ መሆን አለበት፡፡
  7. ማንኛውም ተወዳዳሪ ተጫራቾች በተመዘገቡበት ንግድ ፍቃድ ዘርፍ ብቻ መወዳደር አለባቸው፡፡
  8. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ውል ከተፈራረመበት ቀን ጀምሮ በ 5 ቀን ውስጥ እስከ ጤና ጣቢያው ንብረት ክፍል በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  9. የገዙትን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ከገዙት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የመጣ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ ጤና ጣቢያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፡- አድራሻ ቀበና ሼል የኦሮሚያ ደን ህንፃ ገባ ብሎ ቀበና መድሀኒዓለም ቤተክርስቲያን አጠገብ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር ፡- 011-124 4294 / 011 -123 9858 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

 

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ

 

Save Tender