የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር በዘርፉ የተሰማሩ ከደረጃ 1 እስከ 4 የሆኑ የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጉዞ መስመር ከአሰላ ደብረብርሀን እና ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሀን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት/ቶች ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ ለ1 (አንድ) ዓመት ለምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃዎችን (ገብስ ‚ብቅል, ስኳር) የማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ተፈሪርሞ መስራት ይፈልጋል።
የትራንፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር በዘርፉ የተሰማሩ ከደረጃ 1 እስከ 4 የሆኑ የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጉዞ መስመር ከአሰላ ደብረብርሀን እና ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሀን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት/ቶች ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ ለ1 (አንድ) ዓመት ለምርት ግብአት የሚሆኑ ጥሬ እቃዎችን (ገብስ ‚ብቅል, ስኳር) የማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ተፈሪርሞ መስራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መስያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት፣ የፌዴራል ትራንስፖርት ባስስስጣን የጭነት አገልግሎት የደረጃ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ፈቃድ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾቾ የፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ የቴክኒክ ሰነድ ኦርጅናል በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያ በተስያዩ ኢንቨሎፐች በማድረግ አራቱንም ኢንቨሎፖች በአንድ ላይ በማሸገ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የማህበሩ አድራሻ "የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ” የሚል በመጻፍ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ወይም ቀደም ብሎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) በሲፒኦ ብቻ ሐበሻ ቢራ አክስዮን ማህበር ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾቾ ስሚያቀርቡት የትራንስፖርት አገልግሎት ዋጋ በሙሉ ጭነት (40 ቶን) በኪሎ ሜትር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጥር 15 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሱት ቀናት በስራ ሰዓት ገዥ ዋና ክፍል ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቶች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መግዛት ትችላላችሁ።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡- ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር ጽ/ቤት ቦሌካርጎ ፊት ለፊት
ስ.ቁ 09 11 582 480/09 67 349 894
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ
