Tender Detail

Tender Details

  • Company Cadila Pharmaceuticals Ethiopia Pvt) ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address ፋብሪካ ፡- በሸገር ሲቲ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ወረዳ ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ። እና አዲስ አበባ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላዎር በሚወስደው መንገድ ቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል ጎን ማምቡክ ትሬዲንግ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 67 20 69
  • Websitehttps://www.cadilapharma.com/
  • Deadline15 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Security Service

ድርጅታችን ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በፊንፊኔ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ለሚገኘው የመድኃኒት ፋብሪካ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Cadila Pharmaceuticals Ethiopia Pvt) ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር


 

የጥበቃ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በፊንፊኔ ልዩ ዞን ገላን ከተማ ለሚገኘው የመድኃኒት ፋብሪካ የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፍኬት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ከፈዴራል እና ከኦሮሚያ ክልል የተሰጠ ህጋዊ የጥበቃ ሥራ ፈቃድ እና ቢሮ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጥበቃ አባላት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብሶች፣ ጫማ እና የመሳሰሉትን ከራሳቸው ማሟላት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ከገቢዎች ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች ዋጋ ከመስጠታቸው በፊት ፋብሪካው ድረስ በመሄድ አጠቃላይ የጥበቃ ሁኔታውን ማየት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች በወሰዱት የጨረታ ሰነድ ለ1 ወንድ ጥበቃ፣ ለ1 ሴት ጥበቃ እና ለ1 ፈረቃ መሪ ቫትን ጨምሮ ዋጋቸውን በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አምስት /5/ ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 6፡00 በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ6ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ አዲስ አበባ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  8. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉ ከተነገረው ቀን ጀምሮ በአንድ ሣምንት ጊዜ አስፈላጊውን ሁሉ አሟልቶ የውል ስምምነት ተፈራርሞ ሥራውን መጀመር አለበት።
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ተ.ቁ

 የጥበቃ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

 ወንድ ጥበቃ

ቁጥር

22

2

 ሴት ጥበቃ

ቁጥር

4

3

 ፈረቃ መሪ

ቁጥር

3

 

አድራሻ ፡-

ፋብሪካ ፡- በሸገር ሲቲ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ወረዳ ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ።

አዲስ አበባ፡ - ከደንበል ወደ መስቀል ፍላዎር በሚወስደው መንገድ ቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል ጎን ማምቡክ ትሬዲንግ 1ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 67 20 69 / 0911 41 74 08 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

 

Save Tender