Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Cooperative Commission (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ኮሚሽን)
  • Address ሪቼ መስከረም ማዞሪያ የድሮ አ/አ/ምክር ቤት የነበረው ሕንፃ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911451263
  • Website
  • Deadline17 Jan 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Event Organizing And Planning

ሎት 1 ፡ ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ ፣ ለሳውንድ ሲስተሙ እና ተወዛዋዥ ፣ ሞዴል፣ ዲጂኤ፣ ዲኮር፣ ሪቫን፣ አበባ፣ እና ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በጨረታ መግዛት ያስፈልጋል፡፡

Addis Ababa Cooperative Commission (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ኮሚሽን)


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

የአ/አ/ከ/አ/ህብረት  ሥራ  ኮሚሽን

 

ሎት 1 ፡ ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ ፣ ለሳውንድ ሲስተሙ እና ተወዛዋዥ ፣ ሞዴል፣ ዲጂኤ፣ ዲኮር፣ ሪቫን፣ አበባ፣ እና ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በጨረታ መግዛት ያስፈልጋል፡፡

የጨረታ  መስፈርት  ፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የሚወዳደሩበትን ሰነድ ከነዋጋ ማቅረቢያው በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒ ፋይናንሻል ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 3ኛ ፎቅ ግዥ ዳሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋው 2% ለእያንዳንዱ ሎት ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ለማቅረብ አስቀድሞ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች በፌዴራል ወይም በክልል ገ/ኢ/ል/ቢሮ የአቅራቢዎች መዝገብ ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  6. የጨረታውን የማይመለስ 100 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ3ኛ ፎቅ ከፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የጠቅላላ የግዥ ዋጋ ከ10,000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ 2% ተቀናሽ ይሆናል፡፡
  8. ዕጩ ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡
  9. እያንዳንዱ ተጫራች የንግድ መለያ ቲን ቁጥር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  11. ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ በጨረታው ላይ ቅሬታ ካለው ለመ/ቤቱ የበላይ አካል አቤቱታ ማቅረብ ይችላል፡፡
  12. ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጣበት ወቅት የንግድ ፈቃዱን ኦሪጅናል እና ኮፒ ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻ :- ሪቼ መስከረም ማዞሪያ የድሮ አ/አ/ምክር ቤት የነበረው ሕንፃ ላይ

ስልክ :- 0911451263/0973506169

 

የአዲስ  አበባ  ከተማ  አስተዳደር  ህብረት  ሥራ  ኮሚሽን

 

Save Tender