Tender Detail

Tender Details

  • Company የወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን
  • Address ወላይታ ሶዶ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0465512333
  • Website
  • Deadline17 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Water Pipes And Fittings

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

የወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን


 

በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸው ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች :-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ሰርተፍኬት እና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ (ቲን) ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው::
  2. የዕቃ ወይም የአገልግሎት አቅራቢነት ምስክር ወረቀት በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 /ብር ሁለት መቶ/ ብቻ እየከፈሉ ከወ/ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ቢሮ ቁጥር 13 የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች አንዱን ዕቃ የሚያቀርቡበትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ፖስታ በማድረግ በጨረታ ሠነድ ላይ በተዘጋጀው ዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ በመሙላት በወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በውሃ አገልግሎት ኮርፖሬሽን ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  5. አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፈባቸውን ዕቃዎች አስፈላጊውን ውለታ በመፈፀም ሙሉ በሙሉ ወ/ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ድረስ በመቅረብ ገቢ ሲያደርጉ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል፡፡
  6. ጨረታ ሠነድ አቀራረብን በተመለከተ 1 (አንድ) ኦርጅናል እና 1 (አንድ) ኮፒ ተዘጋጅቶ በጨረታ ሣጥን በዕለቱ በመጨመር በታሽጉ ፖስታዎች ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 0465512333, 0913341782, 0912138978/ 046551-11-18 (52-26) በሥራ ሰዓት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን

 

Save Tender