Tender Detail

Tender Details

  • Company Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)
  • Address ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-58-52-29
  • Websitehttps://wssf.et/
  • Deadline20 Jan 2025, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Related Services

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Wonji Shoa Sugar Factory (ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ)


የጨረታ ማስታወቂያ

 ግልፅ የጨረታ ቁጥር ፡- WSSF/LP/15/2024

 

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

LoT/ ምድብ

Description

1

GPS FOR TOYOTA HILUX, OUTDOOR FULL COLOR Q4 1/10 SCAN MODULE, 86" ULTRATOUCH INTERACTIVE PANEL

2

DRUGS and MEDICAL SUPPLIES, NURSING MATERIALS, LABORATORY CHEMICALS, GENERAL MEDICAL EQUIPMENT SERVICE MAINTAINANCE IN WONJI HOSPITALS

3

DIFFERENT METALS, CONSUMABLES, ELECTRICAL EQUIPMENTS AND CABLES, SPROCKET DRIVE CHAIN, SUPPLY AND INSTALATION OF UNINTRUPTED POWER SUPPLY (UPS).

4

OFFSET DISC HEAVY DUTY TRAILLED IMPLEMENTS, BEIBEN HBT SPARE PARTS, TYRES AND TUBES FOR TRACTORS, DEISEL WATER PUMP 4" WITH ALL ACCESSORIES.

 

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል ከላይ የተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ

ለተጨማሪ መረጃ :- 011-5-58-52-29/09-84-55-01-01

  1. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒአ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 21 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን በ7፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 210 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀኑ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክከለኛው የሥራ ቀን/ የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል፡፡
  4. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ወንጂ / ሸዋ  ስኳር  ፋብሪካ

 

Save Tender

ለወንጂ ምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞች የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ (አዳማ, LP/OT/05/SIG/2019) - የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ

READ MORE
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ወንጂ ለሚገኙ የምርምርና ሥልጠና ዘርፍ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው የሆስፒታል ህክምና አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ የሚገኙ የህክ...

READ MORE