Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Printer And Photocopy Machine

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በካፒታል በጀት በ2017 የ6ኛ እና 8ኛ ከፍል የተማሪ ውጤት መግለጫ ሴርተፊኬት ለማተም ፕሪንተር ማሽን እና የፈተና ማረሚያ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በካፒታል በጀት በ2017 የ6ኛ እና 8ኛ ከፍል የተማሪ ውጤት መግለጫ ሴርተፊኬት ለማተም ፕሪንተር ማሽን እና የፈተና ማረሚያ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ እንጋብዛለን፡፡

  1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ ንግድ ምዝገባ ወረቀት፤
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል መሆን ይኖርበታል፡፡
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከትምህርት ቢሮ ግዥ የስራ ክፍል ቁጥር 20 በመቅረብ የማይመስ 400.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴከኒካልና ፋይናንሽያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ሰነዱ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት ተዘግቶ በ4:00 ሰዓት በቢሮው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- ጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ

አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን

ስልክ ቁጥር ፡- (+251)-4-75-51-14-77

 

የጋምቤላ  ህዝቦች  ብሔራዊ  ክልላዊ  መንግስት  ትምህርት  ቢሮ

Save Tender