Tender Detail

Tender Details

  • Company OMNI Ethiopia (ኦምኒ ኢትዮጵያ)
  • Address ከኢሊሌ ሆቴል አጠገብ ህብረት ባንክ ያለበት ህንጻ 8ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 8-07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +25191110094
  • Websitehttps://omniethiopia.org/
  • Deadline03 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ኦምኒ ኢትዮጵያ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በበጎ አድራጎት ኤጀንሲ በመ/ቁጥር 7236 ተመዝግቧል። በዚህም መሰረት ፡- ድርጅታችን እ.ኤ.አ በ2024 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

OMNI Ethiopia (ኦምኒ ኢትዮጵያ)


ለኦዲት ስራ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኦምኒ ኢትዮጵያ የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በበጎ አድራጎት ኤጀንሲ በመ/ቁጥር 7236 ተመዝግቧል። በዚህም መሰረት ፡- ድርጅታችን እ.ኤ.አ በ2024 የበጀት አመት የፈፀመውን የስራ ክንውኖችንና የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ድርጅቱ እዲመረመርለት ያቀረበው የቦክስ ፋይል ብዛት በቁጥር 1 (አንድ) ሲሆን፤ ለመወዳደር የሚፈልግ ኦዲተር የኦዲት ፎርም የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት አለበት።  

  1. የኦዲተርነት የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያለት/
  2. የንግድ ፈቃድ ያለው /ያለት/
  3. የዘመኑን ግብር ስለ መክፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  5. ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች ማቅረብ የሚችል/ የምትችል ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ3 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶችንና የምትሰሩበትን ዋጋ የያዘ ሰነድ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ ፡- ከኤሊሌ  ሆቴል  ጀርባ  ሳሀላሀዲንና  አብዱላሃሚድን  አቡከር  ቢዝነስ  ሴንተር  ኃ.የተ.የግል ማህበር

ለበለጠ  መረጃ  Tel; +251 996852127 / 0911 1100994

info@omniethiopia.com

 

ኦምኒ ኢትዮጵያ

Save Tender