ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተጠቀሱትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
No |
Description |
Size |
|
1 |
RHS/MDF or metallic with drawer |
1.8 n 0.80 |
|
2 |
RHS/MDF or metallic with drawer |
2.4 n1.1.20 |
|
3 |
RHS/MDF or metallic with drawer |
1.20 b 1.20 |
|
4 |
Chair managerial |
|
|
5 |
Officer chair |
|
|
6 |
Guest chair |
|
|
7 |
Metallic shelf with glass |
|
|
8 |
Saving passbook |
|
|
9 |
Car stickers |
|
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሰሜን ሆቴል አካባቢ ዳሩሌ ህንፃ 8ኛ ፎቅ በሚገኘው የማህበሩ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ :- 0994404061/0994404051
አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር
