Tender Detail

Tender Details

  • Company Love in Action Ethiopia (LIAE) (ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ)
  • Address ሰሚት ከተባበሩት አደባባይ ወደ አቤም በሚወስደው መንገድ አሜሪካ ሜዲካል ሴንተር ገባ ብለው ባለው የግራው መንገድ ሰማያዊው የሰንሻይን አጥር እንደጨረሱ በስተግራ ባለው አስፓልት ስትታጠፉ በቀኝ በኩል ያለው ሶስተኛው ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910-49-12-33
  • Websitehttps://www.loveinactionethiopia.org/
  • Deadline06 Dec 2024, 3:13 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በመሆኑም በአሁን ሰዓት ለሚተገብረው የቲ ቢ ፕሮጀክት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Love in Action Ethiopia (LIAE) (ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ)


ላቭ  ኢን  አክሽን  ኢትዮጵያ

ግልጽ  የጨረታ  ማስታወቂያ

ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፤ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፣ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፣ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ሥራዎችን ላለፉት 21 አመታት በ8 ክልሎች በሚገኙ 497 ጣቢያዎች ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም በአሁን ሰዓት ለሚተገብረው የቲ ቢ ፕሮጀክት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  1. Spirometer, Pulse Oxymeter, Mask, Disposable gloves. Sputum Cup
  2. Laptop and Printer

ስለዚህ በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፉ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 21 2017 ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀኖች በስልክ ቁጥር +251-910-49-12-33 ወይም በ fkyebeltal25@gmail.com ኢ-ሜል አድራሻ የጨረታ ሰነድ በመጠየቅ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን፤ አቅራቢዎች የዋጋ እና የቴክኒካል ፕሮፖዛል በዋና መ/ቤት እስከ ኅዳር 27/ 2017 ድረስ ማቅረብ ትችላላችሁ። ጨረታው ህዳር 30 2017 ከጠዋቱ 4 ስዓት በዋና መ/ቤት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ጨረታውን በከፊል እንዲሁም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- “ሰሚት ከተባበሩት አደባባይ ወደ አቤም በሚወስደው መንገድ አሜሪካ ሜዲካል ሴንተር ገባ ብለው ባለው የግራው መንገድ ሰማያዊው የሰንሻይን አጥር እንደጨረሱ በስተግራ ባለው አስፓልት ስትታጠፉ በቀኝ በኩል ያለው ሶስተኛው ቤት

ለበለጠ መረጃ፡ በ 011-6-7-57-26/27 ወይም 0910-49-12-33 መደወል ይችላሉ::

 

 

Save Tender