Tender Detail

Tender Details

  • Company ዲ የነገ ተስሩ በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address ሐዋሳ ጉዱማሌ ቀበሌ በተለምዶ አሞራ ገደል መሄጃ ብሩህ መንደር ፡ ሐዋሳ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0916824863
  • Website
  • Deadline23 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ዲ የነገ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

ዲ የነገ ተስሩ በጎ አድራጎት ድርጅት


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

3ዲ የነገ ተስፋ በጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 ዓ.ም ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ድርጅቱ ሂሳቡን የሚያስመረምረውና ሙሉ መረጃውን ጨረታውን ላሸነፈ ድርጅት በማቅረብ ይሆናል። ምርመራ የሚካሄደው ሐዋሳ ድርጅቱ ጽ/ቤት ነው። የአቃፊው ብዛት የሲዳማ 6፣ የኦሮሚያ 6 እና የልዩ ልዩ 4 ሲሆን ሒሳቡ ለየ ብቻ የሚመዛዘን ሲሆን የሦስቱም በጀት ድምር ከብር 16 ሚሊዮን በታች ነው። ስለዚህ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፊቃድ ያለውና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ተወዳዳሪ ኦዲት የሚያደረግበትን የአገልግሎት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ከህዳር 02 ቀን 2017 እስከ ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት ሐዋሳ በሚገኘው በድርጅታችን ጽ/ ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ወይም በድርጅቱ ስም ሐዋሳ ፖስታ ቤት በተከፈተው ሳጥን ቁጥር 1112 ማስገባት ይቻላል። ጨረታው ህዳር 14 ቀን 2017 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጽ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል። የተጫራቾቹ ያለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም ።

አድራሻ ፡-  ሐዋሳ ጉዱማሌ ቀበሌ በተለምዶ አሞራ ገደል መሄጃ ብሩህ መንደር ውስጥ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916824863/0924327677

 

3ዲ  የነገ  ተስሩ  በጎ  አድራጎት  ድርጅት

Save Tender