Tender Detail

Tender Details

  • Company የአጼ ነአኩቶስብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address አፍንጮ በር ከ 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በስተጀርባ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 870 45 92
  • Website
  • Deadline19 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

የአጼነአኩቶለብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር ነአ002/2017 የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማስራት ይፈልጋል፡

የአጼ ነአኩቶስብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ  ማስታወቂያ  002/2017

የአጼነአኩቶለብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር ነአ002/2017 የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማስራት ይፈልጋል፡

በዚህ መሠረት፣

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
  • የግብር ከፋይነት ማስረጃ፣
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበት ጨረታውን ዝርዝር የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትእዛዝ /CPO/  ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋስትና እንዲሁም /CPO/ ከኮፒው ሰነድ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ እና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡00 በት/ቤቱ ፋይናንስና ግዥ ቢሮ በመገኘት የሥራ ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በመውሰድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፋይናንስና ግዥ ቢሮ በማስገባት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው በ 10 ቀን ከቀኑ 11፡00 ተዘግቶ በ11ኛ ቀን ከ ጠዋት 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ ተቋሙ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

         - አድራሻ፡- አፍንጮ በር ከ 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ በስተጀርባ

         - ስልክ ቁጥር:- 011 870 45 92/011 1 26 14 56

 

የአጼ ነአኩቶስብ የቅደመ አንደኛ አንደኛና

መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Save Tender