Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address በስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 882 0005
  • Website
  • Deadline11 Nov 2024, 4:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

በማ/ኢ/ክ/የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ


የጨረታ ማስታወቂያ

በማ/ኢ/ክ/የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤
  • በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የሚያቀርቡ፤
  • የጨረታ ዋስትና 20,000 (ሃያ ሺህ ) ብር ማስያዝ የሚችሉ፤
  • የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው ከወጣ ከ7ኛው ቀን በኋላ ባለው የስራ ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:-

  • ተጫራቾች ያስያዙት ዋስትና አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
  • የተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጠውም።
  • መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 0467710586

ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ

ዞን ፋይናንስ መምሪያ

Save Tender