የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን
የጨረታ ማስታወቂያ
ERC DSPA 7. 08/2017
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነመዳሪ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ስነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።
❖ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
❖ ታክስ ክሊራንስ
❖ የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
❖ ቫት ተመዝጋቢ
❖ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት
❖ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ወረቀት
➢ ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 90 (ስልሳ) ቀናት
➢ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት አንድ 100,000.00(አንድ መቶ ሺ/ ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
➢ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
➢ ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 10/02/2017 ዓ.ም
➢ ጨረታው የሚዘጋው፡- 05/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ሆኖ በእለቱ ከሰዓት 9፡30 ይከፈታል::
➢ ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
➢ ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል::
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ
