Tender Detail

Tender Details

  • Company የየካ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ
  • Address ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት አጠገብ፡፡, Phone: 0111-548454
  • Website
  • Deadline25 Oct 2024, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በየካ ክፍለ ከተማ የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ11ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለጸውን የህክምና መገልገያ መሳሪያ፣ የተለያዩ መድሀኒቶችን ኬሚካል እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የየካ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ


የጨረታ ማስታወቂያ

በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ11ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተገለጸውን የህክምና መገልገያ መሳሪያ፣ የተለያዩ መድሀኒቶችን ኬሚካል እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፤

  1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. በህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በመድሀኒት ግዥ አቅራቢነት የተፈቀደበት ከምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ኤጀንሲ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን 2፡30 ሰዓት ድረስ ከተቋሙ ግዥ ከፍል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት እና ስም ፤ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ በተቋሙ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብር 7000.00 /ሰባት ሺህ/ ብር ብቻ በማሰራት ዋናውን/ ኦርጅናል ከሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል፡፡
  6. መድሀኒቶቹ እንዲሁም ሪኤጀንቶቹ በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት መቅረብ አለባቸው ኤክስፓየርድ ዴት ለሚያስፈልጋቸው መድሀኒትም ሆነ ሪኤጀንቶቹ የተመረቱባቸውና ኤክስፓየርድ ጊዜያቸው በግልጽ የሚታይ መሆን አለባቸው የአገልግሎት ጊዜያቸው ቢያንስ ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸው።
  7. ዋጋ ስትሞሉ አጠቃላይ የሞላችሁትን ዋጋ ድምር ማስቀመጥ ይጠበቅባችኋል፡፡

      8.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት አጠገብ፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡- ስ.ቁ 0111-548454/0111-549680

በየካ ክፍለ ከተማ ጤ/ጽ/ቤት

 የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ

Save Tender