Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Oct 2024, 9:55 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት ያሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎
ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር EEU/PMO/NCB/09/2017

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት ያሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ፡-

  1. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ዋስትና የንግድ ማዕከል በመቅረብ የሚወገዱትን ንብረቶች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ 80,000 (ሰማኒያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ. ፕሮጀክት ፖርትፖልዮ ማነጅመንት ወይም EEU-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ቁጥር EEU/ PPM/NCB/09/2017 የሚል ምልክት በማድረግ ጥቅምት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ ድረስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ዋስትና የንግድ ማዕከል ህንፃ 11ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በግዥ ፈጻሚው መ/ቤት በመቅረብ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  4. ተጫራቾች ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ከሰዓት 6፡00 ሰዓት፣ 7፡00 ሰዓት እስከ 10.00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በሚገኙበት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት በመሄድ መመልከት ይችላሉ፡፡
  5. ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ጥቅምት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል፣
  6. ስለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ዝርዝር መረጃ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዱን ይመልከቱ፣
  7. የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 127 5503 መደወል ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት

Save Tender