የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/901216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሽጣል::
|
ተራ ቁ |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የተበዳሪው ስም |
የአስያዥ ስም |
የተሽከርካሪው አይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የስራ ዘመን |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (የተ ዕ ታክስን ሳይጨምር) በብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አዲሱ ገበያ |
ኔሪ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
የጭነት ጃፓን |
ኦሮ-03-69646 |
TWIYT54 Y209001843 |
1KD-1873689 |
2008 |
595,000.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30 ሰዓት |
|
2 |
ጀሲል ቤቬሬጅ ዲስትሪቢዩተር ኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ደረቅ ጭነት (EICHER)A
|
አ/አ-03-A13190 |
MC2B1FLC 1FK302707
|
E4111CDEK005432
|
2014 |
650,000.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት |
||
|
3 |
ጀሲል ቤቬሬጅ ዲስትሪቢዩተር ኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ደረቅ ጭነት (EICHER)A
|
አ/አ-03-A10852 |
MC232FL C1E1298245
|
E483CDEG253484
|
2014 |
625,000.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 4፡30 ሰዓት |
||
|
4 |
ጀሲል ቤቬሬጅ ዲስትሪቢዩተር ኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ደረቅ ጭነት (EICHER)A
|
አ/አ-03-A10853 |
MC232FLC5 E1298246
|
E483CDEG253482
|
2014 |
635,000.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 5፡00 ሰዓት |
||
|
5 |
ጀሲል ቤቬሬጅ ዲስትሪቢዩተር ኃ/የተ/የግ/ማ/ |
ደረቅ ጭነት (EICHER)A
|
አ/አ-03-A10854 |
MC232FLC1 E1298244
|
E483CDEG253480
|
2014 |
615,000.00 |
መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 5፡30 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች ፦
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
2. አሸናፊ የሆነዉ ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ዉስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሀራጅ ሊቀርብ ለሚታየዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል::
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ተበዳሪዎች እና አስያዦች ብቻ ናቸው::ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል::ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ጽሑፍ፣መተዳደሪያ ደንብ፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት::
4. የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በባንኩ ዋና መ/ቤት ህብር ህንፃ 26ኛ ፎቅ ህግ አገልግሎት መምሪያ ቢሮ ውስጥ በሚገኝ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው :
5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ስዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል::
6. ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ንብረቶቹ የሚገኙት በባንኩ ዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ ስለሆነ በየሕግ አገልግሎት መምሪያ በኩል ከጨረታዉ ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል::
7. ከተራ ቁጥር 2-5 በተጠቀሱት መኪናዎች ላይ ቀረጥ የተከፈለባቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊ(ገዥ) የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ ታክስ(ግብር) እና የስም ማዛወሪያ ይከፍላል::
8. ባንኩ ጨረታዉን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ አዲሱ ገበያ ቅርንጫፍ፡ 0111 27 53 92/93 ወይም የሕግ አገልግሎት መምሪያ፡ 0114 70 03 15 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
