Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Oct 2023, 2:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የየካ ክ/ከተማ ዲዛይን ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንብስጽ ስራ በኮንስትራክሽን ሥራ ፈቃድ ያላቸሁን ድርጅቶች አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል


ሎት የሥራው ዓይነት ደረጃ
1 ወረዳ 02 ወጣት ማዕከል ዕድሳት እና ጥበቃ ቢት/ቁ1/ ለተመራቂ ማህበራት
2 ወረዳ 03 ወጣት ማዕከል ዕድሳት ጥበቃ ቤት እና አጥር ለተመራቂ ማህበራት
3 ወረዳ 01 ቅዱስ ማርቆስ ት/ቤት አጥር እና ጥበቃ ቤት ለተመራቂ ማህበራት

1. ተጫራቾች ለሥራው ሕጋዊ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ምስክር ወረቀት /VAT/  የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ሠርተፍኬት የግብር መለያ ቁጥር ከግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጅንሲ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እና በጨረታ ላይ መሳተፍ እደሚችሉ የሚያሳይ  ከገቢዎች እና ጉምሩክ የተሰጠ ሰነድ ያላቸው የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች መሆን ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የካ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ አሥር አምስት የሥራ ቀናት መውሰድ ይችላሉ ሰነድ ሎወስዱ ሊመጡ በተራ ቁጥር አንድ ላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦርጅናላቸውን ማሳየት ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች ፋይናሺያል ዶክመንቱን በተዘጋጀው ሰነድ ላይ መሙላት ዋናውን እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በተእያዩ በታሽዕጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ ይኖርባቸአል። በተጨማሪም የታሽዕጉትን ኤንቨሎፖች ዋና እና ኮፒ  መሆናቸውን ለመለየት Orginal እና copy በመለየት በግልጽ ለይተው ማቅረብ አለባቸው።

4. ጨረታው በአሥራ አንደኛው ቀን በየካ  ክፍለከተማ ዲዛይንና ግንባታ  ሥራዎች ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በትገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከግማሽ ሰዓት ቆይታ በኋላ በ4፡30 ሰዓት ቴክኒካል ሰነዱ ይከፈታል።

5. ተጫራቾች ዋጋውን በማጠቃለያ ገጽ ማስቀመጥ አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጭዕረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ዋጋ 2% ከታወቀ የፋይናስ ተቋም ለየካ ክ/ ከተማ ዲዛይን ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በሚል አሰርተው ማቅረብ ይጠበቅባችኋል።

8 ጽ/ቤቱ የትሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙልም ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የትጠበቀ ነው።

9. በክ/ከተማችን በእጃችሁ ላይ ሥራ ካለ ሥራችሁ 80% እና ከዚያ በላይ መሆን ይጠበቅበታል።

ማሳሰቢያ፦ አንድ ተጫራች ከአንድ ሰነድ በላይ መውሰድ አይችልም።

ስልክ ቁጥር፦0118932217

 

Save Tender