Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jun 2023, 5:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደቡብ ምዕራብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከፋ ዞን ቦንጋ ክፍለከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ስር ላሉት መ/ቤቲች ለቢሮ አገልግሎት የሚሆንቤት እንከራያለን የከተማው ከኒቲባ ፅ/ቤት በደብዳቤ በጠየቀው መሰረት ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት ለምታሟሉ ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


  • ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና እና የታደሰየዘርፉ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ የሆኑ።
  • ከገቢዎች ሚንስቴር የተሰጠ የቲን /TIN/ ምዝገባ ወረቀት ያላቸው።
  • የሚከራየው ቤት ቤቱ የራሱ የሆነ ሽንትቤት ያለው መሆን አለበት።
  • ቤቱ በቦንጋ ከተማ ውስጥ መኖር አለበት።
  • በኢቱ የራሱ ሳይት ፕላን ሊኖረው ይገባል።
  • ተጫራቾቹ ዋጋ የተሞላበትን ዶክመንትን ለየብቻው አንድ ኦርጅናል ማህተም ስም በመፃፍ ኤንቨሎፕ በማስዕግ ሦስቱን በአንድ ኤንቨሎፕ አሽገው የድርጅቱ ስም ማህተምና ስም በመፅሀፍ ከፋዞን ቦንጋ ከተማ ፋይናስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግዥ ክፍል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገልፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክሜንት ላይ ያሉት ግዥ ይሆናል።
  • ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለጨረታ የተዘጋጀው የጨረታ ዶክመንት ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይናስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል።
  • ጨረታው ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ሣጥኑ ታሽጎ በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዐዐት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ዶክመንት ተከፍቶ አሸናፊው ይለያል።
  • 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 047 331 0805/807 መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE