Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Jun 2023, 6:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Office Machines And Accessories

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውልDCP(Dynamic Cine Pentrometer With Accessory)በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቅድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉTin ሰርተፍኬት እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው የታክስ ክሊራንስ እና በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ የቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ/ም ውስጥ ድርጅቱ በሚገኝበት ወሎሰፈር አባሰል ህንፃ ፊት ለፊት ወይም ብራና ማተሚአ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመ/ኮ/ዲ/ድ/ዋናው መ/ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡30_ 11፡30 ከግዥ ዴክስ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱ ማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

3. ተጫራች የዋጋ ማቅረቢያቸው ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከአእኔ14 ቀን 2015ዓ/ም ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በተገቢ ሁኔታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

5. ጨረታው ሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ/ም ቀን ከቀኑ  በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ የድርጅቱ  ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ከቀኑ 8፡30ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

6። ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118960626/29

Save Tender

Procurement of Office Equipment

READ MORE
ተቋማችን ለዋናው መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ዓይነት ቶነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

READ MORE