Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 May 2023, 6:40 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤ/ጉሙዝ ት/ቢሮ የተቀደዱ ያገለገሉ እና ካርኩለም ጊዜያለፈባቸው መጽሀፍቶችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ብግልጽጨረታ አወዳድሮ መሸጥይፈልጋል።


ተ.ቁ የምጽሀፍት አይነት መለኪያ ብዛት የአንድ ኪንግ የመነሻ ዋጋ ጠ/የመነሻ ድምር
1

የተለያዩ

የተቀዳደዱ ያገለገሉና

ካሪኩለም ጊዜ

ያለፈባቸው

መጽሀፍቶች

በኪ.ግ 250, 000 6 15,0000

1/ የተለያዩ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት

2/ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተቻራቾች የጨረታው ውጤት እደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የሚጫረቱበትን የመነሻዋጋ ጠ/ድምር 150000/አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር/ የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ/ቤ/ጉ/ክ/መ/ት/ቢሮ ተብሎ የተዘአጋጀ በባንክ የተመሰከረለት/CPO./በባንክ በተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በትሪአ ገንዘም ማሳይዝ የሚችል/የምችል።

3ተቻራቾች ንግድ ፈቃዳቸውን እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በአንድ ላይ በማሸግ  ማቅረብ የሚችል/የምችል

4/ ተቻራቾች ዋጋቸው ሞልተዋኦርጅናል እና ኮፒበማለት ለየብቻ  ታሽጎ መቅረብ አለበጥ

5/ ተጫራቾች በቤንሻጉል ጉምዝ ት/ቢሮ ቁትር 8 በመቅረብ የማይመለስ ድር 50/ሃምሳ ብር/ በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

6/ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከዋታበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ቀርበው ሰነድ መግዛት የሚችሉ መሆኑ እንገልጻለን።

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE