Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 May 2023, 5:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልታን መ/ቤቱን የሚግርልጽ ሎጎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለዚህ ተቻራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።


1/ በዘርፉ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2/ የዘመኑግብር የከፈሉ እና የግብር መክፈያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው 

3 ንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።

4/ ተቸማሪ እሴት ታክስ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ 

5/ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሁሉም የስራ ቀን የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከባለ ስልታን መ/ቤቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ የፋይናስ ክፍልበመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

6/ ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ይውላል።

7/ ተጫራቾች የሚዘጋጀውን ሎጎ ሙሉ ይዘት በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 በፍላጎት መግለጫየተገለጸውን አሟልተው ማቅረብ አለባቸው።

8/ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ሲፒኦ 10,000.00/አስር ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ በሁኔታዎች ላይ ባልልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።

9/ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸው።

10/ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው ።ካልተተቀሰ እደትጠቀሰ ይወሰዳል።

11/ ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራችቸውን /ከገዙት የጨረታ ሰንድ ላይ ብቻ በመሙላት በእያንዳዱ የጨረታ ሰንድ ገጽ ላይ ማህተም ፊርማቸውን በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

12/ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበ ቀን በስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታ አከፋፈት ላይ ለምመገኘት ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን በ11ኛው /የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በባለ ስልጣን መ/ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ 8ኛ ፎቅ ይከፈታል።

13/ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ይሁን በከፊል የማቋረጥ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE