Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jun 2023, 4:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

አብከም ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ባህርዳር በሚገኘው ዋና ም/ቤት


1. የተለያዩ መተን ያላቸው አዲስ ጎማ ከነውስጥ ላስቲኩ እና ፍላፕ

2/ የተለያዩ መተን ያላቸው ጎማዎችን በግልፅጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ማንኛውምግለሰቦች ድርጅቶች መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ተጫራቾች በጨረታው ዙሪያ ሊከተሏቸው እና ሊያውቋቸው የሚገባቸው ነገሮች በዝርዝር ቀርበዋል።

1/በጨረታው ለመሳተፍ ፈላጎት ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታው መሳተፍ የችላል 

2/ ተቻራቾች የጨረታ ሰንዱን የማይመለስ ብር 100 .00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ከ10/09/2015 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 26/09/2015 ዓ/ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ዋናመስሪያ ቤት ባህርዳር ብሮ ቁጥር 09 መግዛት ይችላሉ።

3/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው።

4/ ተጫራቾች የሚጫረቱትን የተለያየ መጠን ያላቸው አዲስ ጎማ ከነውስጥ ላስቲኩ እና ፍላፕ በጨረታ ሰነዱላይ ባለው ዝርዝር መሰረተ ተቻራቾች የሚፈልጉትን መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

5/ ተጫራቾች የሚጫረቱትን የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎች በጨረታ ሰነዱላይ ባለው ዝርዝር መሰረት ሁሉኑም መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

6/ ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎች የዋጋ ውድድሩ የሚካኣሄደው በጥቅል ዋጋ ድምር እደሆነ ይታወቃል።

7 / ማንኛውም ተቻራች የጨረታ ሰነዱ በታሸገ ፖስታ በዋናመስሪያ ቤት ባህር ዳር ቢሮ ቁጥር 04 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰአት አስከ 26/09/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8/ ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9/ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የሚጫረቱትን የተለያዩ መጠን ያላቸው አዲስ ጎማዎች ከነውስጥ ላስቲኩ እና ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

10/ የጨረታ ውድድሩ የሚደረገው ወይም አሸናፊ የሚለው 100% በዋጋ ብቻ ይሆናል።

11/ የጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ኤጀንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ 26/9/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት ይከፈታል እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

12/ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ መ/ቤቱ ስልክ ቁጥር 058221132/058222115 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE