Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Apr 2023, 12:31 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የቤት ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአፈ/ም ከሳሽ መተማመን አ/ብ/አቅራቢ ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ዳንኤል ኤብሮ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር መነሻ በመርካቶ ክ/ከተማ ገበያ ቀበሌ ውስጥ በአፈ/ም ተከሳሽ በአቶ ዳንኤል ኤብሮ ሥም ተመዝግቦ ያለው መኖሪያ ቤት የቦታ ቁጥር ሽ/ሊዝ/1663/09 የቦታ ስፋት 200 ካ/ሜ የቤቱ አይነት የመኖሪያ ቤት በሀራጂ መነሻ ዋጋ 850,000 (ስምንት መቶ ሃምሳ ሺህ) ብር በቀን 09/09/2015 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰአት እስከ 6፡30 ድረስ በሀራጅ ጨረታ ስለሚሸጥ ለመግዛት የሚፈልግ ካለ ቀርቦ መጫረት ይችላል፡፡

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE