ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀል/ጽ ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/2015
የግልፅ ጨረታ 01/05 ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀል/ጽ ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽቤት መንግስት ግዥና አስተዳደር ቡድን
- ሎት 1 የፅህፈት መሣሪያዎች ግዥ
- ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 3 የተለያዩ ፈርኒቸርና የቢሮ እቃዎች
- ሎት 4 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 5 የግድግዳ ቀለም ግዥ
- ሎት 6 በቦቴ መኪና ውሃ የሚያቀርብ ግዥ
- ሎት 7 ልዩ ልዩ ህትመቶች ግዥ
- ሎት 8 የመኪና ጎማ ግዥ
- ሎት 9 ከሆቴል ውጪ
- ሎት 10 የስቴጅ አቅርቦት |በካሬ|
- መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 11 የኮምፒውተር፣ የኘሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ጥገና
- ሎት 12 የሽንት ቤት ሻወር ቤት ጥገና እና የህንፃ ስራዎች
በዚህም መሰረት :- በጨረታ ለወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች
- የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድና በሚወዳደሩበት መስh ከንግድ ፈቃዱ ጀርባ ገላጭ መሆን አለበት ፤ የግብር መhፈያ መለያ ምዝገባ ፤ ተጨማሪ 15% እሴት ታክስ ሰብሳቢ ምዝገባ ፤ በአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ኮፒ ሠርተፍኬቶች እንዲሁም ምግብ ነከ ለሆኑት በምግብ መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ወቅታዊ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው የሚያቀርባቸው ማስረጃዎች ግልፅና ተነባቢ መሆን አለበት በእነዚህ ኮፒ ማስረጃዎች የድርጅትዎ ማህተም ከጀርባው ይደረግበት።
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ/ ጎማ ቁጠባ ከሚገኘው የቀድሞ የልደታ ክፍለ ከተማ ቅጥር ግቢ ወይም የልደታ ፖሊስ መምሪያ ግቢ ቢሮ ቁጥር 97 ወይም 10 ከፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ሎት የጨረታ ማስከበሪያ በመስሪያ ቤታቸን ስም በልደታ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥና አስተዳደር ቡድን ስም ሲፒኦ አሰርተው ፋይናንስ ተብሎ በተሰየመው ፖስታ ማስባት አለባቸው።
- በሎት 1 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500
- ሎት 2 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 3 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500
- ሎት 4 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500
- ሎት 5 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500
- ሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500
- ሎት 7 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 2500
- ሎት 8 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 9 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 10 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 11 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 12 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 እየገለፅን ሎቶችን ጠቅልሎ ሲፒኦ ማሰራት ከውድድር ውጪ ስለሚያደርግዎ ሲያሰሩ በእያንዳንዱ ሎት በመለየት ለየብቻ ሲፒኦ ያሰሩ።
- ማስከበሪያ ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በታሸ ኤንቨሎፐ ሲያስገቡ የሚዉዳደሩበትን የሎት ቁጥር መጥቀስና ፋይናንስ ከሆነ ቴኒክ ከሆን ቴከኒክ {በማለት የሚከተበት ፖስታ ላይ የሎት ቁጥሩንና ኦርጅናልና ኮፒ በመማፍ እንዲያስቡ እያሳሰብን ሲፒአ ፋይናንስ ብለው በለዩት ፖስታ ወስጥ ይከተቱ
- ተራቾ የጨረታ ሳጥኑ ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደራችሁበት ሎት 14 ናሙና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ነገር ግን ቴhኒከ በሚለው ፖስታ ሲፒኦ ና የዋጋ ዝርዝር ሳይጨመርበት ሌሎች ተፈላ ማስረጃ መቅረብ ሲኖርበት ለሚወዳደሩ ቀጥተኛ ባለሙያና ብቃታቸውን የሚገልፅ ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋም ማስረጃ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል። እንዲሁም በመስክ ጉብኝት ጊዜ ለሚመለከታቸው ተባባሪ በመሆን ገለፃ ማድረግ ይጠበቃል።
- የጨረታው ሰነድ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በተዘጋጀው ሳጥን እስከ ቀኑ 11፡00 እንዲያስገቡ እያስታወስን በዕሰቱ በሚለከታቸው በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጫራተቶች በስራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ መመለስ አለባቸው የመክፈቻው ቀን በኛው ቀን ቅዳሚና እሁድ ወይም በብሄራዊ በዓል አማካኝነት ዝግ ከሆነ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 6ኛ ፎቅ አሰተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 605 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የተጫራች ወይም ወኪል አለመኖር ጨረታው ከመክፈት አያግደውም።
- ጨረታው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 11ኛው ቀናት ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ወይም ዛጉዌ ህንፃ አጠገብ የሚገኘው የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ብሔራዊ በዓል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ከመስሪያ ቤታችን የገዙት የጨረታ ሰነድ ውስጥ ከፍል 4 ላይ በተዘረዘሩት ላይ ዋጋ እንዲሞሉ እያሳሰብን ነገር ግን ከመ/ቤታችን ቅፅ ውጪ የሞሉት ሰነድ ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
- የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ፅሁፍ በእርሳስ የተፃፈ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ለግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ያቀርባል።
- አሸናፊዎች የሚታዘዙ ዕቃዎች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት ቢሮ ድረስ ማድረስ ይጠበቅበታል።
- ጨረታ ላይ የዕቃውን ብዛት 20% መቀነስም ወይም መጨመር ይቻላል በውሉ ላይ 25% መጨመርም መቀነስም ይቻላል
- መስሪያ ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊ ወይም የተመረጠ ተጫራች ተፈፃሚ የሚሆነው በውላቸው ስምምነት መሠረት ነው።
- ማስታወሻ፡- በጨረታው ተካፋይ ከሆኑ ተፈላጊ ሰነዶች ፖስታ ውስጥ ከመክተትዎ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር የመጀመርያው ገፅ ላይ የሚገኘውን ማስታወሻ በትኩረት ይመልከቱ። ወይም ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥና አስተዳደር ቡድን 6ኛ ፎቅ በአካል ቀርበው መረጃ ማግኘት ይችላሉ በተጨማሪ በስልክ ቁጥር 11 855 2549 ደውለው መረዳት ይችላሉ
አድራሻችን :- የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ወይም ዛጉዌ ህንፃ አጠገብ የሚገኘው የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 605 ነው።
ልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀል/ጽ ቤት
