Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Apr 2023, 10:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Finishing Work

የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዋልጋ ማዘጋጃ ቤት ፣ ለዳርጌ ማዘጋጃ ቤት ፣ ለናቻ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ ለውስጥ መንገድ ንጣፍ አገልግሎት የሚውል ገረጋንቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው

  • ለዋልጋ ማዘጋጃ ቤት፣ ለዳርጌ ማዘጋጃ ቤት፣ ለናቻ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ ለውስጥ መንገድ ንጣፍ አገልግሎት የሚውል ገረጋንቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአበሽጌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት መውሰድ ትችላላችሁ።

  1. ተጫራቾች ከዘመኑ የታደሰ ንግድ ህጋዊ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የግብአት አቅርቦት ንግድ ፍቃድ ያለው።
  2. የተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10000/ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ /በማያያዝ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ የጨረታውን ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕና አስፈላጊውን ማስረጃ ጋር በማያያዝ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  4. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ተከታታይ የሥራ ቀናት 8:00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  5. ወረዳው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011 330 2079 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ወልቂጤ

Save Tender