Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Aug 2022, 10:39 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2020/21 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

የአወሊያ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የተባለ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2020/21 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የሚከተሉትን ሰነዶች በመያዝ በድርጅቱ ቢሮ አራዳ ክ/ከተማ የፒያሳ አወሊያ ት/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ መወዳደር ይችላሉ።

ማቅረብ የሚገባቸው ሰነዶች

  • ህጋዊ የሥራ ፍቃድ
  • የአመቱን የመንግስት ግብር የተከፈለበት ማስረጃ
  • የግብር ከፋይነት ማስረጃ
  • በዋና ኦዲተርነት የተመዘገበበት ማስረጃ
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ
  • IPSAS ልምድ ያለው

አድራሻ

ፒያሳ አወሊያ ት/ቤት ማስታወቂያ ሚኒስቴር ከሀብተ ጊዮርጊስ ድልድይ አለፍ ብሎ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0940 00 22 11/0911 47 99 72 በመደወል ወይም በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE