Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Aug 2022, 5:44 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ብቅላል አክሲዮን ማህበር አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት /ኦዲት/ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ብቅላል አክሲዮን ማህበር አመታዊ የሂሳብ ሪፖርት |ኦዲት/ የሚሰሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ መቅጠር የሚፈልግ ሲሆን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቶቹን የምታሟሉ ድርጅቶች በአሲዮን ማህበሩ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጊዮርጊስ የገያ ሱቆች ውስጥ የሚገኘውን ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 41 በመገኘት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ያሉትን 5/አምስት/ ተከታታይ ቀናት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ተጨማሪ መረጃ በስ.ክ ቁጥር ፡- 0911 693 011/0906 62 64 80 ይጠይቁን።

የአክሲዮኑ የቦርድ አባላት

 

Save Tender

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት የመንግሥት የልማት ድርጅት ሲሆን ከ 2017 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (እ.ኢ.አ የ2017...

READ MORE
Caritas Switzerland (CACH) is an international humanitarian and development organization operating i...

READ MORE
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ

READ MORE