የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ 2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎችንና ስፔር ፓርት ግዥ፣ ለሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ለአንድ አመት ውል ይዞ የሚሰራ ሰርቪስ መኪና ኪራይ፣ የፍሳሽ ቆሻሻ መምጠጫ (ማንሻ) መኪና ኪራይ እና እሳት አደጋ መከላከያ ጥገናና ሙሌት ስራ ከሚመለከታቸው አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በአልማ በጀት የማህበረሰብ አቀፍ መድህኒት ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በማዕ/ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች የመንግሥት ደን ውስጥ ያለውን የፈ/ጽድ 5,182.68 ሜ/ኩብ እና ነጭ ባህርዛፍ 671.41 ሜ/ኩብ በድምሩ 5,853.44 ሜ/ኩብ ቁም ደን፣ በምስ/ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ምጣድ ዱር የመንግሥት ደን ውስጥ ያለውን 620.11 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን እና በአዊ ዞን ባንጃና ፋግታ ለኮማ ወረዳዎች ሳንኪት ልደታና አረጽ ቀበሌ መርጊ፣ችርሃና በተርያ የመንግሥት ደን ውስጥ የሚገኘውን 7,593.73 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን እንዲሁም በደ/ታቦር እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 87.14 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በከልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
Procurement of medical equipment ( ማተርናል ሄልዝ ፕሮጅክት አግልግሎት የሚውል የደም ግፊት መለኪያ ግዥ)
የደጎሎ ከተማ መ/ ውሃ / ፍሳ / አገ / ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የትኖራ ቀበሌ የቅድመ መደበኛ /አጸደ ህጻናት/ የመማሪያ ክፍል ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
147A Original Toner (FOR HP Laser Jet Enterprise M611 printer )
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበረገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ዕቃዎች ለመግዛት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብ/ዞን የአርጡማ ፉርስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት አመት የተጠቃለለ ግዥ ከዚህ በታች በተቀመጡት የጨረታ ሰነድ የሎት ምድበ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ለምርምር ክፍል የሚያገለግሉ ኬንዳና የውሃ ማቆሪያ ፕላስቲክ ፕሮፎርማ ግዥ
ለተማሪዎች መማሪያ ደብተር ፕሮፎርማ ግዥ
ዋናው ግቢ ካፌ አገልግሎት የሚውል ሀንፃ ኪራይ ሴቶች ዶርሚታሪ አካባቢ የሚገኝ ህንፃ ቁጥር 555 ዋናው ግቢ ካፌ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ኪራይ ቴክኖሎጅ ኮሌጅ ጀርባ የሚገኝ ህንፃ ቁጥር 856 ጤና ካምፓስ ላይ ለካፌ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ቁጥር 10 (ግራውንድ ብቻ) ዩኒቨርሲቲው ባወጣው የዋጋ ተመን መሰረት መስራት (አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ ተወዳዳሪዎች ለ3 (ሶስት ዓመት) የሚቆይ ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
የእቃዉ (አገልግሎት)ስም ፀረተባይ መዳኒት እርጭት-፡ አፈፃፀሙ -፡ የተማሪዎች ዶርምተሪ (መኝታ ክፍሎች) -፡ግድግዳ-፡ጣርያ-፡ያልጋ ችፑድ ፊትና ጀርባ-፡የፍርናሽ ፊትና ጀርባ-፡ሎከር -፡በተገቢዉ መርጨት የሚችል፡፡ የሚጠቀም መድሀኒት-፡ ኮን -ፊደንስ 350 ኤስሲ(con-fidence350sc)ንጥረ ነገር ኢሚዳክሎፕሪድ 35%ደብሊሰ/ቪ(activeingredient imidacloprid 35 % w/v)አቅርቦት መድሀኒት -፡መርጫ መሳሪያወች የደህንነት መጠበቂያወች እና የእጁን ችሎ የሚያቀርብና የሚረጭ እና ለቀጣይ 6 ወር ተባይ ቢከሰት ለመርጨት ውል ለመያዝ ፈቃደኛ የሆነ፡፡
በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት ለሁሉም ሂደቶች የቢሮ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የስፖርት ጫማ ግዥ (BDU/COBE)
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት 4 የመኪና ጎማ፣ ሎት 5 የመኪና ዘይት፣ ሎት 6 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 7 የቢሮ እቃዎች/ፈርኒቸር፣ ሎት 8 የመኪና መለዋወጫ፣ ሎት 9 በሬድ ፕላስ ፕሮጀከት ፖሊታቲዩብ/ የችግኝ ፕላስቲክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለእሳሳት ህክምና ት/ቤት ለክሊኒክ ማስተማሪያ የሚውል የመድሀኒት ግዥ በድጋሚ የወጣ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታና ግድም ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚምና አላቂም ያልሆኑ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ሕትመት በግልጽ ጨረታ በየሎቱ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ላሉት የመንግስት ተሽከርካሪ መኪኖች የመኪና ጎማ በሀገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡