የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Procurement of Uniforms
Lot=47 procurement of food (ለህሙማን ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች)
Procurement of ICT Equipment
Procurement of Laboratory Equipment
Procurement of Electronics Equipment
Procurement of Stationary Materials ለጤና ትምህርት ኮርፕሬሽን ም/ዳይሬክተር ጽሕፈት ቤሮ አገልግሎት የሚውል እስቴሽነሪ ግዥ
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ለድርጅት 1512 ካ.ሜ እና ለመኖሪያ 160 ካ.ሜ ጠቅላላ ስፋታቸው 1672 ካሬ ሜትር የሆኑ ለመኖሪያና ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
ጢስ እሳት ውሃ ሥራዎች የኤሌከትሮ ሜካኒካል እቃዎች : በጸሀይ ሀይል የሚሠራ የኤሌከትሮ ሜካኒካል እቃዎች አቅርቦት እና ተከላ (ጠላቂ ፓምፕ)፤ ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎች እንዲሁም የማሽነሪ መለዋወጫዎች እና ኢንጅን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Construction Materials
Procurement of Stationary Materials
Procurement of Spare Parts
Procurement of Furniture
Procurement of Office Equipment
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጐንደር ከተማ አስተዳደር ለባህልና ቱሪዝ መምሪያ እና ለገቢዎች መምሪያ አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም፡- በሎት 1 በቅርስ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ ዛፎችን ለመቁረጥ በሎት 2 ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በአድስ ዘመን ጋዜጣ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሎት 1 የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ ሎት 2 የመኪና ጎማ፣ ሎት 3 ፋስት ሞቪንግ የመኪና እቃዎች ሎት 4 የመኪና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡