በደ/ኢ/ከ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ካራት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል።
በኢፌዲሪስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተጠቀሰው ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 ትምህርት ዘመን ለሶስት ተከታታይ ዓመታት ያስተማራቸውን ተማሪዎችን በቀን ዘ/11/2018 ዓ/ም ለሚያስመርቀው የምረቃ ፕሮግራም በዕለቱ ለታዳሚዎች በሚቀረበው የኮሌጁ ዓመታዊ ሥራ አፈጻጸም የግንዛቤ ማስጨበጫ _ እና _ ለተመራቂ ተማሪዎች የሥራ መመሪያ የሚሰጡ ክቡር እንግዶችና ለኮሌጁ መምህራንና አስ/ር ሠራተኞች የሚሆን
የደ/ኢ/ከ/መ/ የባስኬቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም መኪናዎች፤ ጀነሬተሮች እና ሞተር ሳይክሎች የማይሰሩ ስለሚገኝ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ግለሰቦች በአካል ተገኝተው ሰነድ በመወሰድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዘኔቸር ኤንድ ባዩዳይቨርሲቲ ኮንሰርቬሽን ዩኒዬን ኢትዮጵያ (The Nature and Biodiversity Conservation Union Ethiopia) የደቡብ ምዕራብ ክልል ጽ/ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በካፋ እና በቤንች ሸኮ ዞንኖች በሚገኙ ወረዳዎች እየተገበረ ላላቸዉ ForestConnect እና Wetland Management ፕሮጀክቶች ለሚደገፉ ተጠቃሚዎች የሚሰራጭ 860 ኬንያ ቶፕ
The Ministry of Water and Energy now invites sealed Bids from eligible Bidders for Procurement of Civil Work, Pipe & fitting Supply and laying, EM Supply and installation for Beto and Surrounding Kebeles in Uba Debre Tsehay Woreda, Gofa Zone, South Ethiop
በአፈ/ከሳሽ አቶ ኡፋይሳ ቦጋለ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ዮርዳኖስ ታዴዎስ (2-ሰዎች) መካከል ባለው የአፈ/ም ክስ መነሻነት ሆኖ በሶዶ ከተማ በመሐል ክ/ከተማ ዋዱ ቀበሌ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የቦታ ቁጥር 597፣ በምስራቅ የቦታ ቁጥር 601፣ በምዕራብ የቦታ ቁጥር 603፣ የቦታ መለያ ቁጥር 602 በሆነው 200 ካ/ሜ ይዞታ ላይ ያለው ቤት መነሻ ዋጋ ብር 1,964,386.50 /አንድ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሶስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ብር ከሃምሳ ሳንቲም/ የሆነው መኖሪያ ቤት በጨረታ የሚሸጠው በቀን 27/11/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡00 – 6፡00 ሰዓት ሲሆን ቤቱን ለመግዛት የሚፈልግ ቀርቦ እንዲጫረት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
በወላይታ ልማት ማህበር ዳሞታ ኮንስትራክሽን ኩባንያ በወላይታ ዞን ውስጥ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያሠራቸው ግንባታ ሥራዎች ግንባታ ጥሬ ዕቃ የጥርብ ድንጋይ፣ የክስካሶ ድንጋይ፣ አሸዋ እና ጠጠር ከሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት እ.ኤ.አ ከ ሐምሌ 2025 እስከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈልግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአመያ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ /1/2018 እስከ ታህሳስ 30/2019 ዓ/ም ድረስ ለስድስት ወር የሚበቃ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ጥራጥሬ እህሎችንና ሽቀጣሸቀጦችን-አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የመኪና ኪራይ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥበግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ከልል ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም ለ6ኛ ዙር 5ኛ የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ አገልግሎት የሚሆኑ እና የቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን ከሀምሌ 1/11/2018 እስከ 30/04/2019 በጀት ዓመቱ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማጫረት ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንማሽኖችን ለተለያዪ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ መንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በከልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሐዝቦች ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኩል ለ2018 ዓ/ም በመደበኛ እና በፕሮግራም በጀት ለ2018 የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል ፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ማ/ፖ/ኮሚሽን የቱም ማረሚያ ተቋም በፍ/ቤት ትዕዛዝ በህግ ጥላ ስር ሆነው በመታረም ላይ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህልና ማጣፈጫ አወዳድሮ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን (የተለያየ መጠን ያላቸው መስታወት ከነ ፍሬሙ፣ ላሜራ በር እና መስኮቶች፣ ጄኔሬተር፣ ፕላስቲክ ወንበሮች፣ ጎሮንዳዮ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የቤት ከዳን ቆርቆሮዎች፣ ዛቢያ፣ አካፋ፣ አሸንዳ፣መኪናዎች እና ሌሎች ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።