ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅ/ስራ ዩኒየን ለአሲዳማ አፈር ማከሚያ አገልግሎት የሚውል 16,000 ኩንታል ኖራ ከሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ በማንሳት ወደ ተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በኮሪዶር ልማት የተገነቡ ካፈዎችንና ሱቆችን ለማከራየት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅችች ማህበራት/ግለሰብ መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሸን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ድረስ ለ12 (አሥራ ሁለት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል ምግብ ማጣፈጫዎች እና የምግብ ማብስያ ማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮርፖሬሽን ለይ /ዓለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የምግብ እህል ለመግዛት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለኩ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሊያሠራ ላቀደው የፋርማሲ ብሎክ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ አዲተር አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ሥራ ክሎት 051/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሉት 98 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆነ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና መምሪያ ጀነሬተር እና ሊፍት (elevator) ለመግዛት በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካለላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the Following items.
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥራቅ ሲዳማ ዞን ጭሬ ወረዳ ፋ/ጽ/ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ሲዳማ የጭሬ ወረዳ አስተዳደር/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ላቀደዉ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት መለያ ቁጥር 05/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ /ሲኒማ/ ወንበር ብዛት 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items.
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በበንሳ ዳዬ ከተማ ሊያሰራ ላቀደው የG+2 የቢሮ ሕንጻ ቀሪ ግንባታ ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
The Sidama National Regional State Roads Development and Transport Bureau (SNRS/RDTB), through the Rural Connectivity for Food Security Program (RCFSP), invites eligible and qualified contractors to submit technical and financial proposals for the provisi
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ትምህርት መምርያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት የሞንቶሶር መማሪያ ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት፤ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የመኪና እና