አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2018 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል ሎት1. የእህል እና ጥራጥሬ፣ ሎት 2 ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶች) ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ፣ ሎት 3 ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ 2018 ዓ/ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ሎት1 ጨርቅ ቴታሮን 6000 (ለወንዶች ሙሉ ልብስ እና ለሴቶች ጉርድና ኮት)፣ የቱታ/የጋዎን ነጭ ጨርቅ፣ አጭር የቆዳ ጫማ የሴቶች እና የወንዶች)፣ ሸሚዝ (የሴቶች እና የወንዶች)፣ ፕላስቲክ ቡትስ ጫማ፡ ለጽዳት ሰራተኞች እጅ ጓንት፣ አጭር ጉርድ ውስጥ ልብስ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ ስፌት የእጅ ዋጋ የወንዶች ሙሉ ልብስ ከነ-ገበር፣ የሴቶች ጉርድና ኮት፣ ጋምን፣ ሽርጥ ከነቆብ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክልና ደንብ ልብስ እንዲሁም የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች በጨረታ ሠነዱ ላይ የተዘረዘሩትን የተጫራቾችን መመሪያ የሚያሟሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ እና ጂፒሰም፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሚዲያ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለሰራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 1 /አንድ አውቶቡስ እና 1 /አንድ/ ዶልፊን ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ (01) ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ማሰራት ይፈልጋል።
የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፊኖ ዱቄት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
• የእንስሳት መድሀኒት ግዥ ጨረታ
The Benishangul Gumuz Regional State Agriculture Bureau invite sealed bids from eligible and qualified bidders for the Following Small Scale Irrigation Construction Projects
የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ ፤ ሎት 1/ የጽህፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፤ ሎት 2/ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፤ ሎት 3/ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችና፤ ሎት 4 የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሣሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ስራ አመራር ተቋም በተቋሙ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪ ዕቃዎች ጎማና ካላማዳሪ፣ ስቴሽነሪ ቶኔር፣ IT ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና ሴፍት ዕቃዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እስፔር ፓርት፤ የተለያዩ የድንጋይ ወፍጮ አክሰሰሪዎች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Benishangul Gumuz Region Electric Utility here by now invites registered eligible bidders/ contractors of category GC-3 /BC-3 and above who would be financially and technically capable for
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ካሜራ እና 150 ሲሲ ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶላ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች በሁለተኛ ዙር ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በቤ/ጉ/ክ/መ/ የአሶሳ ዞን ማ/ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ እህል የወጥ እህል እና የፅዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።