Procurement of ሙሉ ጋዎን ( ከስፌት ጋር)
PROCUREMNT OF HOTEL SERVICE NRF/19 የሆቴል አገልግሎት ቢሾፍቱ/በደብረዘይት
Procurement of Spare Parts
አዋሽ ባንክ አ.ማ. በጽሕፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።
United Nations Economic Commission for Africa invites all interested and eligible bidders for Procurement of Spare Parts to Reinstate the Electrical Systems of Africa Hall Building.
ornerstone Development Group LTD invite interested, eligible and qualified contractors for the Construction works.
Awash Bank invites interested bidders for the supply of the following items.
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያየ የንግድ ስራ አገልግት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል::
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
PROCUREMNT OFHOTEL SERVICE/ NRF19 የሆቴል አገልግሎት በሀዋሳ ከተማ/ NRF/19
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Procurement of Uniform Cloth /2018/ LOW
በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት ግዥ፣ የደንብ ልብስ እና የአቃቤ ህግ የችሎት ልብስ ሱፍ ጨርቅ በገበር የተስፋና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለክበብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ዘይት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Uniforms
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የመስተንግዶ፣ የህትመት ሥራዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የሠራተኛ ካፌ ከነሙሉ እቃው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።