Purchase Requisition of ለአምቲኢ/አዉቲኢ ለንጽህ ና አገልግሎት የሚዉል የንጽህና ዕቃዎች ግዥ 15///
የአይሱዙ መኪና ጥገና ግዥ
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በአስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የአስተዳደር ህንጻ ውስጥ ያሉትን ክፍሎችን መታደስ የሚገቡትን ማሳደስ እና የአስተዳደር ግቢ ውስጥ መጸዳጃ ቤት እና በጓሮ በኩል የመኪና መግቢያ በር ማስራት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ እንድናወዳድር ጠይቀውናል።
በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ- የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ኢ/ክ/መ/ፋ ዞን ሣውላ ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ መስመር ጥገና እና ለሱቅ ሽያጭ አገልግሎት የሚውሉ የውሃ ቧንቧና መገጣጠሚያ ዕቃዎችንና ቆጣሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The South Ethiopia Regional State Agricultural Research Institute, Food System Resilience Project (FSRP), now invites sealed Bids from eligible Bidders for Lot-I Construction of Small-Scale Irrigation using Pumping Scheme from Existing Borehole and for Lot-II Drilling & Construction of one Deep Wells for irrigation Project as indicated in the table below
ደቡብ ምዕራብ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለቦንጋ፣ ቦይታ፣ መዓዝ እና ወዞ ዙሪያ ወልድሃኔ ከተማ ለሚገነባቸው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች የውሃ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ኤላ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ዞን ኤላ ሀንቻኖ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሎት1 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2 የሞተር ሳይክሎች፣ ሎት3 ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ግዥዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂንካ/ አስተዳደር ለሴክተር መ/ቤት የቢሮ አላቂ ዕቃዎች እና ጽ/መሣሪያ፣ የፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒከስ፣ የእንስሳት መድሐኒት እና የህከምና ቁሳቁስ እና ሞተር ሣይከል ግዥ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
(TOYOTA) ሀርድ ቶፕ መኪና ኮድ 4-23713 ኢት ለሆነ መኪና Spare part (S)1 /1
በድጋሚ የታሸገ ውሃ 0.5 ሊትር በምናቀርበው ናሙና መሰረት ማቅረብ የሚችልና የጫኝና አውራጅ ወጪ በራሱ መሸፈን የምችል
Procurement of Constriction Material Nails bal12 mm Nails bal10 mm Nails bal 9 mm Nails bal 8 በድጋሚ ለ3ተኛ ግዜ ለኬንቾ
Procurement of (ባለሙሉ ቀለም የደረት ባጅ ከነማንጠልጠያዉ እና ከዲዛይንና ህትመት ጋር) በድጋሚ
Purchase Requisition (Master cylinder beake)
Procurement of ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደርጃ Starter 4.65W / (ነጭ ሣር ካምፓስ)
ሎት-04 የፕርንተር ግዥ
Procurement of ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደርጃ Upvc Socket 6 ̎ ( ነጭ ሣር ካምፓስ)
ማስታወሻ ደብተር ግዥ